The Meeting | ትውውቃችን
Started as colleagues, ending up as soulmates
Our journey began in February 2024 at Tikur Anbessa Hospital. We were both new employees, stepping into our careers with big dreams. Amidst the busy wards and white coats, we didn't just find our profession—we found each other. ታሪካችን የጀመረው በየካቲት 2016 ዓ.ም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነው። በወቅቱ ሁለታችንም አዲስ ተቀጣሪዎች ነበርን። በሆስፒታሉ ግርግርና በስራ ጫና ውስጥ ሆነን ሙያችንን ብቻ ሳይሆን አንዳችን ሌላኛችንን አገኘን።
The Spark | ፍቅራችን
While we met in February, our hearts officially connected on May 29, 2026. That was the day our professional friendship transformed into a beautiful love story. ምንም እንኳ የተዋወቅነው በየካቲት ወር ቢሆንም፣ የልብ ትርታችን በአንድነት መምታት የጀመረው ግን ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ነበር። ያ ቀን ከጓደኝነት ወደ ፍቅር የተሻገርንበት ልዩ ቀናችን ነው።
The Blessing | ሽምግልና
On April 19, 2026, we honored our heritage through Shimiglina. Following the traditions of our fathers, elders visited her family to ask for her hand in marriage. With their blessings and family agreement, we laid a sacred foundation for our marriage. እንደ አባቶቻችን ሥርዓት በሚያዝያ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ሽማግሌዎች ተልከው ቤተሰቦቿን ለጋብቻ የተጠየቁበት እና ቃላችንን ያጸናንበት ልዩ ቀን ነበር።